ለምን በአዲስ አበባ
ኢንቨስት ያረጋሉ?

ለምን በ አዲስ አበባ ?

አዲስ አበባ ከተማ ለኢንቨስትመንት አመቺ ሁኔታዎች ከተፈጠሩባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች ዋነኛዋና የመጀመሪያዋ ከተማ ናት፡፡ እነዚህ ምቹ ሁኔታዎች በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ከተማይቱ ከሁሉም ባለይ ተጠቃሚ መሆኗ ! የአፍሪካ መናገሻ መሆናያስገኘላት ልዩ ጥቅም  ነው።

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ና አማራጮች

አዲስ አበባ ከተማ ያሏት ዕምቅና ገና ያልተነኩ የሥራ መስኮች በመንግስት በተለይም
በከተማይቱ አስተዳደር የተፈጠሩ ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች በከተማዋ
ውስጥ ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች በተሻለ የመሰረተ ልማት አውታሮችና የፋይናንስ ተቋማት
በመገኘታቸው ነው።

0 +

ማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ

0 M +

በግብርና ዘርፍ

0 +

ሆቴልና ቱሪዝም

0 +

በአገልግሎት ዘርፍ

የኢንቨስትመንት ዘርፎች

ግብርና

አግሮ - ፕሮሰሲንግ

ቱሪዝም

ማኑፋቸሪንግ

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×