ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች

ተደጋግሞ የሚነሱ ጥያቄዎች

የኢንቨስትመንት መረጃ

 • በባለሃብቱ ወይም በህጋዊ ወኪል ተሞልቶ የተፈረመ የኢንቨስትመንት ማመልከቻ ቅፅ (ከቢሮ የሚገኝ)
 • የፕሮጀክቱ ቦታ አዲስ አበባ ዉስጥ መሆን አለበት
 • በእነ ስም/ድርጅት የፈቃድ ጥያቄ ሲቀርብ  የኢንቨስትመንት ፈቃድ አይሰጥም
 •  ግለሰቡ ኢንቨስት ሊያደርግ የፈለገውን ካፒታል 30% ፐርሰንቱ ደንበኛ ከሆነበት ባንክ በግለሰቡ አካውንት ላይ መኖሩን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሚል ማጻፍ አለበት ወይም የግዥ ደረሰኝ (commercial invoice)  ማቅረብ ያለበት ሲሆን ( መነሻ የኢንቨስትመንት ካፒታል 1.5 ሚሊዮን ብር መታየት ያለበት የመነሻው ካፒታል 30%(450,000ብር) የባንክ ደብዳቤ ወይም የግዥ ደረሰኝ) ደብዳቤው 5 ቀን መብለጥ የለበትም
 •  በዉክልና ከሆነ በሠነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
 •  የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ለደያስፖራ ፓስፖርት ፎቶ ኮፒ
 •  ሁለት የፓስፖርት መጠን ያላቸዉ የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
 • በትዉልድ ኢትዮዽያዊያን የሆኑ የውጪ ሀገር ዜጎች ከሆነ (ቢጫ ካርድ ወይም መኖሪያ ፈቃድ)፣
 •  የአገልግሎት ክፍያ ብር1,500.00
 • የሁሉም መረጃ ኦርጅናልና ኮፒ መቅረብ አለባቸው

 1. በስራ አስኪያጅ  ወይም በህጋዊ ወኪል ተሞልቶ የተፈረመ የኢንቨስትመንት ማመልከቻ ቅፅ (ከቢሮ የሚገኝ)
 2. የፕሮጀክቱ ቦታ አዲስ አበባ ዉስጥ መሆን አለበት
 3. ማህበሩ ኢንቨስት ሊያደርግ የፈለገውን ካፒታል 30% ፐርሰንቱ ደንበኛ ከሆነበት ባንክ በማህበሩ አካውንት ላይ መኖሩን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ ለአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በሚል ማጻፍ አለበት ወይም የግዥ ደረሰኝ (commercial invoice)  የኢንቨስትመንት ካፒታል 1.5 ሚሊዮን ብር መታየት ያለበት የመነሻው ካፒታል 30%(450,000 ብር) የባንክ ደብዳቤ ወይም የግዥ ደረሰኝ )
 4. በዉክልና ከሆነ በሠነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
 5. የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ እና ለደያስፖራ ፓስፖርት ፎቶኮፒ
 6. ሁለት የፓስፖርት መጠን ያላቸዉ የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶ ግራፍ (የስራ አስኪያጅ)
 7. በትዉልድ ኢትዮዽያዊያን የሆኑ የዉጪ ሀገር ዜጎች ከሆኑ (ቢጫካርድ ወይም መኖሪያ ፈቃድ)፣
 8. በመንግስት የልማት ድርጀት ከሆነ ድርጀቱ የተቋቋመበት ደንብ ፎቶ ኮፒ ወይም የመመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
 9. የዋና ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ቲን ነበር ፎቶ ኮፒ
 10. የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍና መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ ወይም ማህበሩ አዲስ የሚቋቋም ከሆነ የማህበርተኞቹ መታወቂያ ፎቶ ኮፒ
 11. የህብረት ስራ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ
 12. መተዳደሪያ ደንብ እና መመስረቻ ጽሁፍ ላይ የተደረገ ለውጥ ካላ ይህንኑ የሚያረጋግጥ የጸደቀ ቃለ ጉባኤ ፎቶ ኮፒ
 13. የአገልግሎት ክፍያ ብር 1,500

የኢንቨስትመንት መመሪያ

 • የማመልከቻ ደብዳቤ
 • የአዲሱ ማህበር መመስረቻና የመተዳደሪያ ደንብ ፎቶ ኮፒ፣
 • የዋና ምዝገባ የምስክር ወረቀት ካለ
 • ኦሪጅናል የኢንቨስትመንት ፈቃድ
 • በማህበሩ ውስጥ በትውልድ ኢትዮጵያውያን የሆኑ የውጭ ዜጎች ካሉ እንደ ሀገር ውስጥ ባለሀብት የሚቆጠሩበት ማረጋገጫ መታወቂያ ኮፒ
 • በመመስረቻ ፅሑፍና በመተዳደሪያ ደንቡ ላይ ማንኛውም ዓይነት ለውጥ ካለ በውልና ማስረጃ የጸደቀ ቃለ ጉባኤ ኮፒ፣
 • ከግለሰብ ወደ ማህበር መዞሩን የሚያረጋግጥ የተፈረመ ቃለ ጉባኤ ኮፒ፣
 • የአገልግሎት ክፍያ 100.00 ብር

የኢንቨስትመንት ፈቃድ ሲጠፋ ወይም ሲበላሽ ምትክ ፈቃድ ጠያቂው ኢንቨስተር ከዚህ በታች የተመለከቱትን ቅድመ ሁኔታዎች አሟልቶ ሲቀርብ ምትክ ፍቃድ ይሰጠዋል

 1. በግለሰቡ ወይም በማህበሩ ስራ አስኪያጅ ወይም በህጋዊ ወኪል ተሞልቶ የተፈረመ ማመልከቻ ቅጽ
 2. የቅርብ ጊዜ ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
 3. በዉክልና ከሆነ በሠነዶች ማረጋገጫ የተረጋገጠ ማስረጃ (አዲስ ተወካይ ከሆነ
 4. ለመጥፋቱ ከፖሊስ መረጃ ማቅረብ፤
 5. የተበላሸ ከሆነ  የተበላሸውን መረጃ ማቅረብ፤
 6. ለሚመከለከተዉ አካል በግልባጭ ማሳወቅ

 1. በግለሰቡ ወይም በማህበሩ ስራ አስኪያጅ ወይም በህጋዊ ወኪል ተሞልቶ የተፈረመ ማመልከቻ ቅጽ
 2. ኦሪጅናል የኢንቨሰትምንት ፈቃድ
 3. በዉክልና የሚካሄድ ከሆነ የዉክልና ማስረጃ ፎቶ ኮፒ
 4. ባለሀብቱ የኢንቨስትመንት ፈቃዱ የሚያገለግልበት የአንድ አመት ጊዜ እንዳለቀ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ማሳደስ አለበት
 5. ባለሀብቱ የፕሮጀክት ትግበራዉን ሊጀምር ወይም ሊጨርስ ያልቻለዉ በበቂ ምክንያት መሆኑን ሲያምንበት ፈቃዱን ያድስለታል፡፡
 6. የአገልግሎት ክፍያ ለአዲስ ብር 200.00 ለማስፋፈያ ብር 100.00
 7. የፕሮጀክቱን ትግበራ ሳይጀምር  2 ዓመት ካለፈ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ፈቃዱ ይሰረዛል፡፡

ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን

ይጎብኙን!

እርስዎን ለመርዳት እና ማንኛውንም ጥያቄ ለመመለስ እዚህ ተገኝተናል። ከእርስዎ ለመስማት በጉጉት እንጠባበቃለን።ቡድናችን ሁሉንም ጥያቄዎችዎን ለመመለስ ደስተኛ ነው።

Reach us through

Social Networks

መልእክት ላኩልን።

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×