#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

እቅድ

ዐመታዊ እቅድ

ተ.ቁ የሚከናወኑ ተግባራት የተሰጠው ነጥብ የሚከናወንበት ጊዜ
1
ከየዳይሬክቶሬቱ የእቅድ ክንውን በሶፍት ኮፒ በመውሰድ የዳሰሳ ጥናት በማድረግ ሪፖርት ማቅረብ
20
በየወሩ
2
የባለጉዳይ እርካታ ዳሰሳ ጥናት በማከናወን ሪፖርት ማድረግ
20
በየወሩ
3
በተቀመጠው የስራ ሰዓት መግባትና መውጣት
5
በየቀኑ
4
ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ተግባራት ማከናወን
5
በየወሩ
5
ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ማዘጋጀት
30
በሶስት ወራት
5.1
ለጥናት የሚያግዙ ቅፃቅፆች ማዘጋጀት
5
በሶስት ወራት
5.2
መጠይቅ ማዘጋጀት
5
በሶስት ወራት
5.3
በመጠይቁ መሠረት መረጃ መሰብሰብና ማደራጀት
5
በሶስት ወራት
5.4
መረጃ መተንተን
5
በሶስት ወራት
5.5
ትንተናውን መሠረት በማድረግ ሙሉ ጥናት ማውጣት
10
በሶስት ወራት

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×