May 04 2022 0Comment

የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እየተነቃቃ መሆኑ ተገለጸ

ባለፉት 9 ወራት ለ2313 ባለሀብቶች አዲስ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ 2766 መሰጠቱ ፤ ለ204 ባለሀብቶች ማስፋፊያ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ 247፤ ለ675 ባለሀብቶች ለውጥ/ማሻሻያ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ 512 ፤ለ72 ባለሀብቶች ምትክ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ 88፤ ለ1344 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ዕድሳት ለመስጠት ታቅዶ 925 ፤በኢንቨስትመንት ኮሚሽኑ ከተለያዩ ፈቃድና ፈቃድ ነክ አገልግሎቶች ገቢ ለመሰባሰብ ብር 3,897,000 ታቅዶ 4,755,200 የተሰበሰበ መሆኑ የኢንቨስትመንት ፍቃድ ቡድን መሪ አቶ ዬሃንስ ካህሳይ አፈጻጸሙ ሲታይ የኢንቨስትመንት ፍሰቱ እየተነቃቃ መሆኑ ያሳያል ሲሉ ገለፀዋል፡፡

ait

Write a Reply or Comment