አዲስ አበባ ከተማ ለኢንቨስትመንት አመቺ ሁኔታዎች ከተፈጠሩባቸው የኢትዮጵያ ክፍሎች ዋነኛዋና የመጀመሪያዋ ከተማ ናት፡፡ እነዚህ ምቹ ሁኔታዎች በአገሪቱ ውስጥ በተፈጠረው ሰላምና መረጋጋት ከተማይቱ ከሁሉም ባለይ ተጠቃሚ መሆኗ ! የአፍሪካ መናገሻ መሆናያስገኘላት ልዩ ጥቅም ነው።
አዲስ አበባ ከተማ ያሏት ዕምቅና ገና ያልተነኩ የሥራ መስኮች በመንግስት በተለይም
በከተማይቱ አስተዳደር የተፈጠሩ ምቹ የኢንቨስትመንት ሁኔታዎችና ማበረታቻዎች በከተማዋ
ውስጥ ከሌሎች የአገሪቱ ክልሎች በተሻለ የመሰረተ ልማት አውታሮችና የፋይናንስ ተቋማት
በመገኘታቸው ነው።
©2023 Addis Ababa Investment Commission All Rights Reserved Powered By AIT Technology.