የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታምራት ዲላ...
Read Moreየአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን /AAIC/ በአዋጅ ቁጥር 64/2011 የተቋቋመ መንግስታዊተቋም ሲሆን የከተማዋን ቁልፍ ችግሮች ለመፍታትና ዕድገቷን ለማፋጠን በሚደረገው ጥረት ውስጥ ቁልፍ ሚና ይኖራቸዋል ተብሎ ከታመነባቸውና እራሳቸውን ችለው እንዲቋቋሙ ከተደረጉት አገልግሎት ሰጪ መ/ቤቶች አንዱ ነው፡፡
በሀገራችን የልማት እንቅስቃሴውን ለመምራት የሚያስችሉ ልዩ ልዩ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎችን በመቅረጽ እና እነዚህንም መነሻ በማድረግ የረጅምና የመካከለኛ ጊዜ ዕቅዶች ተዘጋጅተው ተግባራዊ ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ከተማዋን በ2017 መካከለኛ ገቢ ካላቸው ከተሞች ተርታ ለማሰለፍ የተለያዩ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ተነድፈው ተግባራዊ ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ እነዚህ ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች በፈጠሩት አመቺ አካባቢያዊ ሁኔታዎች በመታገዝም በከተማችን ባለፉት ተከታታይ አመታት ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ተችሏል፡፡ አዲስ አበባ ከተማም በኢንቨስትመንት መስፋፋት ካላት የተመቻቸ ሁኔታ ማለትም በከተማዋ የተሻለ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ፣ የሰለጠነ እና በቀላሉ ሊሰለጥን የሚችል የተማረ የሰው ኃይል፣ ለወጪና ገቢ ምርቶች ምቹ ሁኔታና ከፍተኛ የገበያ ፍላጎት መኖርና…….ወዘተ ከሁሉም በላይ ሰላሙ ለኢንቨስትመንት የተመቻቸ ያደርጋታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታምራት ዲላ...
Read Moreአዲሱ የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ግርማ ሰይፉ ከኮሚሽኑ ሠራተኞች...
Read More©2023 Addis Ababa Investment Commission All Rights Reserved Powered By AIT Technology.