#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

የኢንቨስትመንት ክትትልና ድጋፍ

የካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ለአዲስ እና ለማስፋፊያ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

የተገለጹት እንደሉ ሆነው በተጨማሪ

የካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት ለአዲስ እና ለማስፋፊያ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

ማስታወሻ

የግንባታ ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የድጋፍ ደብዳቤ

የገቢ ግብር እፎይታ ጊዜን ለመጠቀም የድጋፍ ደብዳቤ

ማስታወሻ

የተሸከርካሪን (ፒክ አፕ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

ስራ የጀመሩ ኮሆኑ

በትግበራ ላይ ላለ

የተሸከርካሪን (ዴሊቨሪ ቫን እና የጭነት መኪና) ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

የተሸከርካሪን ለሰራተኛ ሰረቪስ ከቀረጥ ነፃ ለማስገባት የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

ተሸከርካሪን ፤ግንባታ ዕቃ እና ካፒታል ዕቃ ከቀረጥ ነፃ ዝውውር ለማድረግ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ

 • በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
 • ኢንቨስትመንት ፈቃድ
 • የቀረጥ ነፃ ደብዳቤ፣ ኢንቮይስ፣ ዲክላሬሽን፣ እና ተሽከርካሪ ከሆነ ሊብሬን ይጨምራል 1 ኮፒ
 • ቲን ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
 • የሽያጭ ውል 1 ኮፒ
 • ክሊራንስ(ንግድ ስራ ፍቃድ ላወጣ)
 • የንግድ ስራ ፍቃድ አለማውጣቱን የሚገልፅ ሰነድ ከሚመለከተው ተቋም (በትግበራ ላይ ላሉ)
 • አመልካቹ በውክልና ወይም በሞግዚት ከሆነ የውክልና የሞገወዚት ህጋዊ ሰነድ 1 ኮፒ
 • በአመልካቹ የተፈረመ ማመልከቻ ቅፅ ከቢሮ ይሞላል
 • የታደሰ ኢንቨስትመንት ፈቃድ (ለአዲስ ፕሮጀክት)
 • ንግድ ስራ ፍቃድ (ነባር ከሆነ)
 • ቲን ሰርተፊኬት 1 ኮፒ
 • ከላይ ለተሸከርካሪ፣ ለግንባታ ዕቃ እና ለካፒታል ዕቃ ለማስፈቀድ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን ማሟላት ያስፈልጋል፣

ማስታወሻ

 • ክሊራንስ ማቅረብ ያልቻለ ስራ ላልጀመረ ፕሮጀክት ንግድ ስራ ፍቃድ አለማውጣቱን ከንግድ ቢሮ ያቀርባል፡፤

ከአስመጪ ወይም/እና ቦንድድ ዌር ሃውስ ለሚገዙ መሳሪያዎች እና ተሽከርካሪዎች መሟላት ያለባቸው ሰነዶች

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×