መረጃ ወይም አፈፃፀም በትክክል በወቅቱ ካልቀረበ ወይም የተሳሳተ ሪፖርት ከቀረበ፤
ፈቃዱን በማታለል ወይም በሐሰት መረጃ ያገኘ ከሆነ፤
ፈቃዱን ከታለመለት ዓላማ ዉጪ ከተገለገለ፤
የኢንቨስትመንት ፈቃዱን በደንቡ መሰረት በወቅቱ ካላሳደሰ፤
ፕሮጀክቱ እንደማይጠናቀቅ ከታመነበት
በአዋጁ፤ በደንቡ፤ በመመሪያዎች እንዲሁም ሌሎች አግባብነት ያላቸዉን ህጎች ከተላለፈ
በተደነገገዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ የኢንቨስትመንት ትግበራ ካልጀመረ፤
የእገዳ ምክንያት የሆነዉን ጉዳይ በተሰጠዉ ጊዜ ዉስጥ ካላስተካከለ፤
የኢንቨስትመንት ሥራዉን ካቆመ/ከተወ፤
የተሰጡትን ማበረታቻ ከታቀደለት/ከታለመለት ዓላማ ዉጭ ካዋለ (በክትትል ክፍልና በቁጥጥር ክትትል መረጃ ከቀረበ)፤
ከህግ ዉጪ ለሌላ ሰዉ ካስተላለፈ፤
ሁለት አመት ካለፈ ወይም የፕሮጅክቱን ትግበራ ለማጠናቀቅ ከተስማማበት ጊዜ በሁለት አመት ከዘገየ እና በቂ ምክንያት ማቅረብ ካልቻለ፤ የኢንቨስትምነት ፈቃዱ ይሰረዛል፡፡
©2023 Addis Ababa Investment Commission All Rights Reserved Powered By AIT Technology.