May 04 2022 0Comment

ሁሉንም ተጠቃሚ በሚያደርግ” መንግስት ክፍተት አለብኝ ብሎ በለያቸዉ እየሠራ መሆኑ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታምራት ዲላ ከኢዜአ ጋር በነበራቸዉ ቃለ ምልልስ እንደገለፁት አዲስ አበባ ከአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት ማዕከል ለማድረግ መልካም አጋጣሚዎች በመጠቀም ሁሉንም ተጠቃሚ በሚያደርጉ ዘርፎች ላይ በተለይም በማንፋክቸሪንግ እና በአገልግሎት ዘርፍ ለሚነሱ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንዲመች ተቋማዊ አድርገን በጥናት በተመሠረተ አሰራር አገልግሎት አሠጣጣችን በቴክኖሎጅ እንዲረዳ እያደረግን እየሠራን እንገኛለን ካሉ በኃላ ሀገራችን ለቀጣይ የያዘችዉን የ10 ዓመት ዕቅድ ለማሳካት የሚረዱ የግሉ ዘርፍ ወሣኝ ሚና ስላለዉ የግሉ ዘርፍ ሊያንቀሳቅሱ የሚችሉ ተወካዬች ይዘን በጋራ እየሠራን ነዉ ብሏል ፡፡

ait

Write a Reply or Comment