የኢንቨስትመንት ፈቃድ የያዙ ሁሉ ምርት ወይም አገልግሎቱን ለገበያ ማቅረብ እስኪጀምሩ ጊዜ ድረስ በየዓመቱ ኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ አለባቸው፡፡የኢንቨስትመት ፈቃድ ለማደስ፤ ፈቃዱ የአንድ አመት ጊዜ ባለቀ በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ የሚከተሉትን መረጃዎች ይዞ በመቅረብ ማደስ ይችላል፡፡ የኢንቨስትምንት ፈቃድ ያወጣ ባለሀብት የንግድ ስራ ፈቃድ ካወጣ በኋላ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ማደስ አይኖርበትም፡፡
©2023 Addis Ababa Investment Commission All Rights Reserved Powered By AIT Technology.