የኢንቨስትመንት ፈቃድ ምትክ፣ ለውጥ፣ ዝውውርና ማስተላለፍ

የኢንቨስትመንት ለዉጥ

1. በባለሀብቱ ወይም በህጋዊ ወኪል የተፈረመ የኢንቨስትመንት ማመልከቻ ቅጽ (ከቢሮ የሚሞላ)

2. የስራ አስኪያጅ ለዉጥ በዉልና ማስረጃ የፀደቀ ቃለ ጉባኤ

3. ከግለሰብ ወደ ማህበር ለዉጥ ከገቢዎች የግብር እዳ ነፃ ክሪላንስ፤የመመስረቻ ጽሁፍ፤የንግድ ምዝገባ

4. የግለሰብ ስም ለዉጥ የፍርድ ቤት ዉሳኔ ቅጅ

5. የማህበር ስም ለዉጥ ከሆነ የፀደቀ ቃለ ጉባኤ እና ከገቢዎች ደብዳቤ

6. በግለሰብ ከሆነ የአድራሻ ለዉጥ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ/ የፀደቀ የኪራይ ዉል፡፡ በማህበር ከሆነ የተረጋገጠ ቃለ ጉባኤ ወይም የመንግስት አካል ማረጋገጫ

7. የዘርፍ ወይም የመስክ ለዉጥ ለፕሮጀክቱ የገባ የቀረጥ ነፃ የገቡ እቃዎች ለአዲሱ ፕሮጀክት መዋላቸዉ ማረጋገጫ (ከድጋፍና ክትትል)፤

8. የካፒታል ለውጥ በግለሰብ ከሆነ የማመልቻ ቅጽ ከቢሮ የተዘጋጀ በማህበር ከሆነ የተረጋገጠ ቃለ ጉባኤ

9. የታደሰ መታወቂያ ወይም መንጃ ፈቃድ ወይም ፓስፖርት ኮፒ እና ኦሪጅናል

10. የባለሀብቱ ወይም የስራ አስኪያጁ የቅርብ ጊዜ የፓስፖርት መጠን ያላቸው ሁለት ፎቶግራፍ

11. የአገልግሎት ክፍያ 2000 ብር

የፕሮጅክት ፋይል ዝዉዉር

1

የክልል እቀበላለሁ የሚል የድጋፍ ደብዳቤ መነሻ በማድረግ የባለሀብቱን ፋይል ኮፒ ተደርጎ ማህተም በማድረግ በሺኝ ደብዳቤ ማሳወቅ።

2

ለሚመለከተዉ አካል በግልባጭ ስለ ዝዉዉሩ ማሳወቅ

3

ኦርጅናል የኢንቨስትመንት ፈቃድ
.

4

የአገልግሎት ክፍያ 2000 ብር

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×