የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታምራት ዲላ ከኢዜአ ጋር በነበራቸዉ ቃለ ምልልስ እንደገለፁት አዲስ አበባ ከአፍሪካ ቀዳሚ የኢንቨስትመንት ማዕከል ለማድረግ መልካም አጋጣሚዎች በመጠቀም ሁሉንም ተጠቃሚ በሚያደርጉ ዘርፎች ላይ በተለይም በማንፋክቸሪንግ እና በአገልግሎት ዘርፍ ለሚነሱ ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ ለመስጠት እንዲመች ተቋማዊ አድርገን በጥናት በተመሠረተ አሰራር አገልግሎት አሠጣጣችን በቴክኖሎጅ እንዲረዳ እያደረግን እየሠራን እንገኛለን ካሉ […]