#አዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

ማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች

አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ዕድሎችና አማራጮች በማምረቻ ዘርፎች

አዲስ አበባ

የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ

በአዲስ አበባ ከተማ ሲቋቋሙ ለባለሀብቱ ብሎም ለከተማይቱ ከፍተኛ አቅም ይሰጣሉ ተብሎ የተለዩ ዋና ዋና የማምረቻ ኢንዱስትሪ የሥራ መስኮች (የጨርቃጨርቅና የቆዳ ውጤቶች) ምግብና መጠጥ ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች' ብረት ነክ ያልሆኑ ሚኒራሎች'የብረታብረት ምርቶች ኤሌክትሮ ሜካኒካል በእንጨት ስራ ኬሚካልና የኬሚካል ውጤቶችን ማምረት የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረት የጎማ ውጤቶችን ማምረት ወዘተ ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ አገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከውጭ የምታስገባቸው የምርት አይነቶች ናቸው።

ኢንቨስትመንት ዕድሎች

የጨርቃ ጨርቅ እና የቆዳ ውጤቶችን ማምረት

በዚህ ዘርፍ አብዛኛው የከተማችን ፍጆታ ከውጭ የሚመጣይታወቃል:፡በመሆኑም ባለሀብቶች ይህን ክፍተት አገር ውስጥ በተመረተ ምርት ለመተካት ያዩ የጨርቃጨርቅ ልብሶችን በጥራትና በብዛት በማምረት ተወዳዳሪ ለመሆን የሚችሉበት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ው:፡ ሌላው በአልባሳት ምርት ዘርፍ ብዙ አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ያሉት ቆዳና ቆዳ ውጤቶችን የማምረት ሥራ ነው፡፡ ይህም ቆዳ ማልፋትና ማዘጋጀትን’ ከቆዳ የሚዘጋጁ ብሶችን’ ጫማዎችንና ሌሎች ሸቀጦችን ያካትታል፡፡

ኢንቨስትመንት ዕድሎች

የዕደ ጥበብ ውጤቶች እና ጌጣጌጥ ማምረቻ

በዚህ ዘርፍ አብዛኛው የከተማችን ፍጆታ ከውጭ የሚመጣይታወቃል:፡በመሆኑም ባለሀብቶች ይህን ክፍተት አገር ውስጥ በተመረተ ምርት ለመተካት ያዩ የጨርቃጨርቅ ልብሶችን በጥራትና በብዛት በማምረት ተወዳዳሪ ለመሆን የሚችሉበት የኢንዱስትሪ ዘርፍ ው:፡ ሌላው በአልባሳት ምርት ዘርፍ ብዙ አማራጭ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ያሉት ቆዳና ቆዳ ውጤቶችን የማምረት ሥራ ነው፡፡ ይህም ቆዳ ማልፋትና ማዘጋጀትን’ ከቆዳ የሚዘጋጁ ብሶችን’ ጫማዎችንና ሌሎች ሸቀጦችን ያካትታል፡፡

በማምረቻ ኢንዱስትሪ ዘርፍ

የቆዳ ምርቶች ማምረት

ምግብና መጠጥ ኢንዱስትሪ

መድሀኒት ማምረት

ወረቀትና የወረቀት ውጤቶች

የግንባታ እቃዎች ማምረት

የእንጨት ዕቃዎች ማምረቻ

INVEST IN
ADDIS ABABA!

Drop Your Questions Here

×